በPUK የተዘጋን ሲም ካርድ እንዴት በቀላሉ መክፈት እንችላለን? how to open puk locked sim 2019
❉በመጀመሪያ ይህን ዘዴ ከመሞከራችን በፊት ሁልጊዜም 994 በመደወል የኢትዮቴሌኮም ኦፕሬተሮችን በማናገር
puk code ማግኘት እንችላለን።
እንዲሁም ሲም ካርድ ስንገዛ አብሮት የሚሰጠን ካርድ ላይ ያለውን ኮድ መጠቀም እንችላለን
ካልሆነ ደሞ እቺን ቀላል ዘዴ በድሮ የኖኪያ ቀፎ ላይ በመጠቀም ሲም ካርዳችንን መክፈት እንችላለን።
Today I Will Tell You How To Unblock A Sim Card Without Puk.
Its Very Simple And Easy Method.
The first thing to do is always to call ethiotelecom
operators at 994 and ask for your puk code.
But you can also use this trick if you have an old Nokia
phone
Follow These Below Lines -
ዘዴው እንድሚከተለው አቅርበነዋል
■ First Of All Take Your Phone In Your Hand...
በመጀመሪያ ለዚህ ስራ የምንጠቀመበትን ቀፎ ናዘጋጃለን
■ After That Put The Blocked Sim Card In The Phone.. የተዘጋውን ሲም
ካርድ ቀፎ ውስጥ እናስገባለን ከዛ ስልኩን እናበራለን
■ Then Switch off The Phone For Two Minutes, And Remove The
Sim From Phone..
ልክ PUK ሲጠይቀን ቀፏንን እናጠፋና ሲም ካርዱን ለሁለት ደቂቃ ያህል እናወጣለን
■ After That Put Back The Sim Again, Then Switch On The
Phone..
ከሁለት ደቂቃ በኅላ ሲም ካርዱን መልሰን በማስገባት ቀፏችንን እናበራለን
■ After That Enter This Secret Code *22233421# Its All Then
Press A New Pin As You Wish Like - *121# Etc..
ልክ ቀፏችን ሲበራ
ይህንን *22233421# ሚስጥራዊ ኮድ
እናስገባና ከዛ አዲስ ባለ ኣራት ቁጥር ፒንኮድ ስናስገባ ሲም ካርዳችን ይከፈታል ማለት ነው።
ይህመረጃለሌሎችምእንዲደርስshareያድርጉ
Nestamereja.blogspot.com
┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
በPUK የተዘጋን ሲም ካርድ እንዴት በቀላሉ መክፈት እንችላለን? how to open puk locked sim 2019
Reviewed by nestamereja
on
6:33 AM
Rating:
No comments: