How to repair corrupted memory card or pen drive
በቫይረስ የተጠቃ ወይም 'corrupt' የሆነን ፍላሽ ዲስክ እንዴት ያለአንቲ ቫይረስ
እንደምናጸዳውና ስንገዛው እንደነበረው አዲስ እንደምናደርገው እናያለን።
እባክዎ ከመጀመርዎ በፊት ፍላሹ ላይ ጠቃሚ ፍይል ካለዎት ወደ ሌላ ቦታ ኮፒ ያድርጉ።
በመጀመሪያ ኮምፒዩተራችን ላይ 'command prompt' ወይም 'cmd' እንከፍታለን። (
'cmd'ን
ለመክፈት በመፈለጊያችን ላይ cmd ብለን search እናደርጋለን. Cmd ሲመጣልን right
click
አድርገን run as administrator የሚለውን በመጫን cmdን እንከፍታለን)
Cmd ከከፈትን በኋላ የሚከተሉትን ትእዛዞች በቅደም ተከተል እናስገባለን። እያንዳንዱን ትእዛዝ
ከጻፍን በኋላ ENTER ቁልፍን እንጫናለን
share share share share
1. DISKPART
2. LIST DISK (አሁን በኮምፒውተሩ ላይ ያሉትን ዲስኮች ይዘረዝርልናል. ለማጽዳት
የፈለግነውን ፍላሽ ቁጥር ከለየን በኋላ ወደ ሶስተኛው ትእዛዝ እንሄዳለን። ምሳሌ.disk 1)
3. SELECT DISK * (በኮከቡ ፋንታ ሁለተኛው ትእዛዝ ላይ የለየነውን የፍላሽ ቁጥር
እናስገባለን)
4. CLEAN (በዚህ ጊዜ ፍላሹ ላይ ያለውን ማንኛውም ነገር ያጠፋዋል)
5. CREATE PARTITION PRIMARY (ለፍላሹ ይዘት ይፈጥራል)
6. SELECT PARTITION 1
7. ACTIVE (ይህ ፍላሹን ዝግጁ ያደርገዋል)
8. FORMAT FS=FAT32 (ይህ ፋላሹን በጥልቀት በመሰረዝ በውስጡ ያሉትን ማንኛውም
ቫይረስ ወይም ሌላ ችግር ያጠፋል። ሂደቱ የተወሰነ ጊዜ ስለሚወስድ እስከሚጨርስ በትዕግስት
እንጠብቀዋለን)
9. ASSIGN (አዲስ ለፈጠርነው ፍላሽ የፊደል ስም ይሰጥልናል)
10. EXIT (ፕሮሰሱን ይጨርስልናል)
አሁን አዲሱን ፋላሻችንን መንቀልም ሆነ መጠቀም እንችላለን። ይህንን መንገድ በመጠቀም
ማንኛውንም ችግር ያለበት ፍላሽ ማስተካከል እንችላለን።
ይህ መረጃ ለሌሎችም እንዲደርስ share ያድርጉ
- How to repair corrupted memory card or pen drive
Connect the corrupted pen drive or SD card to your computer.
Hover your mouse over the Start button and Right-click.
Click Command Prompt (Admin). A CMD window will open.
Type diskpart and press Enter.
Type list disk and press Enter. A list of all the storage
devices connected to your computer will be displayed.
Type select disk <the number of your disk> and press
Enter. (Example: select disk 1). Important: Make sure you enter the number
correctly. Otherwise, you may format your internal hard drive. You can type
list disk again to check whether you are going correctly. There will be a star
(asterisk symbol) before the name of the selected disk.
Type clean and press Enter.
Type create partition primary and hit Enter.
Type active.
Type select partition 1.
Type format fs=fat32 and press Enter. The format process
will finish in a few minutes. You can write NTFS instead of fat32 if you want
to carry files larger than 4 gigabytes. Don’t close the CMD until the work is
finished.
ይህመረጃጠቃሚሆኖካገኙትለሌሎችምእንዲደርስshareያድርጉ
Nestamereja.blogspot.com
┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
How to repair corrupted memory card or pen drive
Reviewed by nestamereja
on
6:25 AM
Rating:
No comments: