Three types of sim card in Amharic



እውቀት ሀብት ነው። ማወቅ መልካም ነው ያወቁትን ማሳወቅ
ፍፁም በጎነት ነው። ያወቅነውን እናካፍላቸሁ የሲም ካርድ
አይነቶች በ3 ይከፈላሉ የመጀመሪያውና አንደኛው ሙሉ
ያልተቆረጠ ሲሆን ስሙ ሚኒ ይባላል ቁመቱ 25 ሚ.ሜትር የጎን
እርዝመቱ ደሞ 15 ሚ.ሜትር ነው። ሁለተኛው ስሙ ማይክሮ
ይባላል ቁመቱ 15 ሚ.ሜትር ሲሆን የጎን እርዝመቱ 12
ሚ.ሜትር ነው። ሶስተኛውና አሁን እስካለንበት ዘመን
የመጨረሻው የሲም ካርድ መጠን የሚባለው ነው። ቁመቱ 12.3
ሚ.ሜትር ሲሆን የጎን እርዝመቱ 8.8 ሚ.ሜትር ነው።........
Three types of sim card in Amharic Reviewed by nestamereja on 3:45 AM Rating: 5

No comments:

All Rights Reserved by NESTA MEREJA © 2014 - 2015
Powered By Blogger, Share by Star Tuan

please fill the following

Name

Email *

Message *

Theme images by konradlew. Powered by Blogger.