የቶረስ ተስማሚ የስራ መስክ


የቶረስ ተስማሚ የስራ መስክ Sculptor, the money minded »» Let it rain, let in rain .ቶረሶች እንዴት የዶላርን ቢል ወደ ወፍራም ቼክ መለወጥ እንዳለባቸው ጠንቅቀው ያውቃሉ። ሁሉንም የፋይናንሺያል ስራ ማሳካትና እንዴትና ምን ማድረግ እንዳለባቸው፣ በረቀቀ መንገድ ተክነውበታል። የዞዳይኩ ፋይናንሺያል ማናጀር ናቸው። የማንንም እሴትና ጊዜ ዝም ብሎ ማበላሸት አይፈልጉም። የጄሚኒ፣ የሊብራ ወይ አኳሪየስ ተፅኖ ካለባቸው በስተቀር፣ ሁሉንም ተረጋግተው መጠበቅ ይችላሉ። »» ለዚ ማሳያ የፌስቡክ መስራች ማርክ ዙከርበርግን ፣ ማየት በቂ ነው፣ the wealthiest younger billionaire person in world ቶረስ ባይሆን እዚ ቦታ መድረስ ትንሽ ይከብደው ነበር። ተረጋግቶና ጠንክሮ መስራትን ይፈልጋሉ፣ ለጉዞ፣ ለደሞዝ፣ ለትርፍ፣ ለበጎ አድራጎት ወይም ለሌላ ጉዳይ ሊሆን ይችላል ብቻ መስራት ይፈልጋሉ። ታጋሽ፣ ተማኝና በእቅድ የሚመሩ ናቸው። »» በህብረት መስራት ይችላሉ፣ ነገር ግን ጥገኛ መሆን የለባቸውም፣ ለሚያምርና ውብ ለሆነ ነገሮች ጥሩ ግምት አላቸው፣ በውጤታማነት ያምናሉ፣ ውጤት እንዲኖራቸውም ይፈልጋሉ፣ አብዛኞቹ ቶረሶች ቱጃር ናቸው፣ ፈጥነውም ይሁን ዘግይተው የሚፈልጉትን በደንብ ያገኙታል። √√ ጥሩ እሴቶች »» ቆራጥ፣ ታታሪ፣ ታማኝ፣ ግትርና ማንኛውንም ከትንሽ እስከ ትልቅ በተሰጣቸው ወሰን ልክ ማጠናቀቅ ይችላሉ። √√ ስኬታማ የስራ መስክ »» ኢኮኖሚስት፣ አካውንታንት፣ ኢንጂነር፣ ኮምፒተር ፕሮግራመር፣ ቴክኒሺያን፣ የቡድን መሪ፣ ኢንቬስተር፣ የቅንጦት እቃ መሸጫ ቤቶች፣ የህግ ባለሞያ፣ አርክ፣ ሞዴል ፋርመር፣ ሜክ አፕ አርቲስትና የመሳሰሉት ላይ ድንቅ ናቸው √√ ተስማሚ ያልሆኑ መስኮች »» ማንኛውም አይነት ስራ ይሁን ያልተጠና፣ በጀት የሚፈልግና ያለ ፕሮፖዛል መስራት፣ ትልቅ ኪሰራ ውስጥ እንዳይጥላቸው ያሰጋል።
የቶረስ ተስማሚ የስራ መስክ Reviewed by nestamereja on 1:43 AM Rating: 5

No comments:

All Rights Reserved by NESTA MEREJA © 2014 - 2015
Powered By Blogger, Share by Star Tuan

please fill the following

Name

Email *

Message *

Theme images by konradlew. Powered by Blogger.