የሊብራ ተስማሚ የስራ መስክ

የሊብራ ተስማሚ የስራ መስክ The socialite, art »» ምን አይነት ስራ ላይ ውጤማ እሆናለው ብላቹ አስባቹ ነበር? ሊብራዎች ማራኪ፣ የደስደስና ሰውን የመያዝ ብቃት አላቹ፣ ከሰው ጋ በጋራ የመሆን ችሎታቹ ምርጥ የአምባሰደርነትና የመሪ ብቃት እንዳላቹ ያሳያል። »» የሆነ መስሪያ ቤት ውስጥ ሆናቹ መስሪያ ቤቱ ከደንበኞች ጋ በስልክ ከሆነ ሚገናኘው፣ ቦታው ላይ ከሊብራ የተሻለ ማንም ሊመጥን አይችልም፣ ሊብራዎች የህዝብ እሳቤዎች ናቸው። የሆነ ቦታ ላይ ሊብራዎች ብዙ መቀመጥ ይጨንቃቸዋል፣ የነሱ ምቹ ቦታ ብዙ ሰው ሚያዩበት ቦታ መሆን ነው ያለበት። »» የአርት ፍቅር አላቸው፣ በተለይ ሙዚቃ ቢሰሙና ቢጫወቱ ይወዳሉ። ማራኪ ፣ ግልፅ፣ ሰዎችን አንድ ላይ ማደራጀትና ጥሩ የስራ አየር መፍጠር ይችላሉ። ባለንስና ሀቅ ያለበት ስራ ነው መስራት ሚወዱት፣ ወግ አጥባቂ የሆነ የስራ ቦታ በጣም ይጠላሉ፣ በተለይ ስሜታቸው እንዲገደብ አይፈልጉም፣ ሚሰማቸውን መግለፅ ይፈልጋሉ፣ እስካመኑበትም ከማንም ሰው ጋ መስማማት ይችላሉ። √√ ጥሩ እሴቶች »» ዲፕሎማቲክና አርቲስቲክ መሆናቸው፣ ለውሳኔ ሚከብዱ ነገሮችን የማስቀረት ችሎታ፣ እንዲሁም በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ በብቃት ማለፍና ፣ ከሌሎች ሰዎች ጋ በቀላሉ መግባባት ይችላሉ ። √√ ስኬታማ የስራ መስክ »» አርክቴክት፣ ዲዛይነር፣ ዳኛ፣ አማካሪ፣ ሁሉንም የአርት መስኮች ለምሳሌ ሙዚቃ፣ ትወና፣ ፊልምና፣ ወዘተ። የጉዞ ወኪል፣ ተቆጣጣሪና የመሳሰሉት ላይ ምርጥ ናቸው። √√ ተስማሚ ያልሆኑ መስኮች »» የተለመደ ስራ ሆኖ ምንም ፈጠራ የሌለበትና ነፃ ሆኖ መስራት ሚከብድ እንዲሁም በተፅኖ ውስጥ ተኮኖ ሚሰራ ስራዎች አይመቻቸውም።
የሊብራ ተስማሚ የስራ መስክ Reviewed by nestamereja on 5:33 AM Rating: 5

No comments:

All Rights Reserved by NESTA MEREJA © 2014 - 2015
Powered By Blogger, Share by Star Tuan

please fill the following

Name

Email *

Message *

Theme images by konradlew. Powered by Blogger.