ለጥንቃቄ!!
※ ጤናማ የደም ግፊት መጠን ― 120/80
※ ጤናማ የደም ሥኳር መጠን ― ከ 70 እስከ 120
※ ጤናማ የልብ ምት በደቂቃ ― ከ 60 እስከ 80
※ ጤናማ የኮሌስትሮል መጠን በሚሊ-ግራም ― 200
※ ጤናማ የሰውነት ክብደት ከቁመት ጋር ያለው ንጽጽር (BMI) ― ከ 20 እስከ 25
※ ሰውነታችን በሳምንት ውስጥ የሚያስፈልገው የእንቅስቃሴ መጠን በደቂቃ ―
150 ደቂቃ
※ በቀን ውስጥ የሚያስፈልገን የመጠጥ ውሃ መጠን በሊትር ― ከ 2 እስከ 3
ሊትር
※ በቀን ውስጥ ማግኘት ያለብን የእንቅልፍ ሠዓት ― ከ 7 እስከ 9 ሠዓት
ለጥንቃቄ!!
Reviewed by nestamereja
on
11:30 PM
Rating:
No comments: